ሀገራቸውን ለማወቅ የሚተጉ፣ የሀገራቸውን ጸጋ የሚያለሙ፣ ፈጣሪያቸውን አመስጋኝ መሆን አለባቸው። ሀገራቸው ኢትዮጵያ ትልቅ እንደ ነበረች አስታውሰው ወደ ቀደሞ ከፍታዋ እንድትመለስ በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ማጽናት የዚህች ድንቅ ሀገር ልጆች ግዴታ ነው።
ቀን 15/2/2017 ዓ.ም ማስታወቂያ የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ለመንግስትና ለግል ተቋማት ትምህርትና ስልጠና በመስጠት፣ ጥናትና ምርምር በማካሄድ፣ የማማከርና ማህበረሰብ አገልግሎት በመስጠት የአመራሩን፣ የባለሙያውን እና የተቋማትን የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም ለማጎልበት አስፈጻሚ አካላትን መልሶ ማደረጀት አዋጅ ቁጥር 84/2016 የተቋቋመ የመንግስት ተቋም ነው፡፡ አካዳሚው የተሠጠውን ተልዕኮ እውን ለማድረግ ካሉት የውስጥ አሰልጣኞች፣ ተመራማሪዎች እና አማካሪዎች … Read More “የአካዳሚውን የምልመላና መረጣ መስፈርት አሟልተው የተመረጡ ስም ዝርዝር” »
It has been stated that they will focus on building knowledge and attitude. ************** September 20, 2017 E. The Addis Ababa Leadership Academy is giving training on leadership skills to 318 managers, directorates and team leaders from Addis Ababa city administration office. The president of the academy Tassew Gebre (Dr) is reforming Addis Ababa administration … Read More “” »
የካቲት 10/2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ዘርፎች፤ ዳይሬክቶሬቶች እና ፈፃሚዎች የዕውቅና እና የሽልማት ፕሮግራም አካሄደ። በ2015 በጀት ዓመት በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት በአካዳሚ ደረጃ በተካሄደ ምዘና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የስራ ክፍሎችና ፈፃሚዎች በተዘጋጀ የእውቅና እና የምስጋና ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአካዳሚው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደሳለኝ ጴጥሮስ ይህ የእውቅና ፕሮግራም የተዘጋጀበት ዋና ዓላማ … Read More “የእውቅና እና የሽልማት ፕሮግራም ተካሄደ፡፡” »
በአዲስ አበባ ፕላን እና ልማት ኮሚሽን የ2015 በጀት ዓመት የመጀመርያ ግማሽ ዓመት በተካሄደው ከተማ አቀፍ ምዘና በጣም ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡት ስምንት የከተማ አስተዳደሩ ተቋማት ውስጥ የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ 95.1% ውጤት በማስመዘገብ አንዱ መሆን ችሏል፡፡ የዚህን ውጤት መገኘት አስመልክተው የአካዳሚያችን ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሰፋ አስፈራው ለአካዳሚው አመራሮች እና ሠራተኞች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉ … Read More “” »